የላቲን አልፋቤት የኢትዮጵያ ፊደል ደረጃ ላይ ለመድረስ አንድ የዕድገት ደረጃ ይቀረዋል

አቶ በቀለ ገርባ የመሰሉ የኦሮሞ ምሁራን የኦሮምኛ ቋንቋ የግዕዝን (የኢትዮጵያን) ፊደል ለመጠቀም ያልቻለበትን ምክንያት በማብራራት የሚሰጡትን አስተያየት ስመለከት በዚህ ዙሪያ የተወሰነ ሐሳቦች ማንጸባረቅ ፈለኩ፡፡...

መንግሥት፣ ሕዝብና ሥርዓት

ተቀበልነውም አልተቀበልነው ዓለም የተሠራችው በፖለቲከኞች ነው፤ አገሮችም የተመሠሩትም በእነሱ ፍላጎትና ድርድር እንጂ ፖለቲከኞች ባይኖሩ ኖሮ አገር የሚባል ክልል አይኖርም ነበር፡፡ በአገራትም ተቋማት የተመሠረቱትና አሁን...

በኢትዮጵያ የተጀመሩ ዋና ዋና የሥልጣኔ ማሳያዎች

የኢትዮጵያውያን የሥልጣኔ ምንጭነት በየፈርጁ ማየት ይቻላል፡፡ ይሁንና በየፈርጁ በማብራራት ማስቀመጥ ሰፊ ጊዜና ማስረጃዎችን እያነጸሩ ማየትን ይጠይቃል፡፡ በጥቅሉ ብናስቀምጠው የሚከተሉት ሥልጣኔዎች ምንጮቹ ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ በፊደልና...

የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭነት፡- እውነት ወይስ ተረት? (5)

የጥንቷ ኢትዮጵያ ግዛቷ ከየት እስከ የት ነበር? ‹ኢትዮጵያ የዓለማችን የሥልጣኔ ምንጭ ናት› ብለን ስናወራ ንግግራችን አሁን ካለችው ኢትዮጵያችን ጋር ብቻ የተያያዘ ክልልን የሚያመለክት አይደለም፤ ከዚያም...

የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭነት፡- እውነት ወይስ ተረት? (4)

…የቀጠለ ዓባይ! ዓባይ!... ከዚህ በላይ እንደጠቆምኩት ሊቃውንቱ ‹ሥልጣኔ በዚህ መልክ ከአንድ አካባቢ መንጭታ ዓለምን እንዴት ልታጥለቀልቅ ቻለች? የትኛው አካባቢስ ነው ቀደምት መነሻዋ?› ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት...

የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭነት፡- እውነት ወይስ ተረት? (3)

የዓለም ሥልጣኔ አንድ የጋራ መነሻ አለው? የት? በዓለማችን የሥልጣኔ መነሻ አጨቃጫቂ ነው፤ ማንኛውም ሰው የእኔ ነው የሚለውን ከፍ ከፍ ማድረግ ስለሚወድ ኹሉም በመሰለው ወደ ራሱ...

ኢትዮጵያዊነት፡- ገና ከጅምሩ ነገሩ!

ሰሞኑን ይህን ድረገጽ ከፍቼ ‹ኢትዮጵያ!› ‹ኢትዮጵያ!› የሚል ጽሑፍ መለጣጠፍ ስጀምር የተመለከቱ አንዳንድ ዘመናዊያን ብሔርተኞች ‹ኢትዮጵያዊነትን› እያጣጣሉ በውስጥ መስመር አርበኛነታቸውን አሳዩኝ፡፡ ‹ጊዜውን ያልዋጀ› ጠሳብ የሚያንፀባርቅ...

የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭነት፡- እውነት ወይስ ተረት? (2)

…የቀጠለ በኢትዮጵያ ሥልጣኔ የሚንፀባረቅ የታሪክ አተያይ ችግር ‹የኢትዮጵያ የዓለም ሥልጣኔ ምንጭነት› መከራከሪያ ምናልባት ከተጠራጣሪዎች መሠረታዊ ጥያቄ ሳይነሣ አይቀርም፤ ‹ይህንን የታሪክ ፍሰት ወደ ኢትዮጵያ ያመጣኸው ማስረጃዎች አስገድደውህ...

የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭነት፡- እውነት ወይስ ተረት?

(በዚህ ርዕስ በሚቀርቡ ተከታታይ ጽሑፎች የሚከተሉት ነጥቦች ማጠንጠኛ ይኾናሉ፡፡) የታሪክ አተያይ ችግር የዓለም ሥልጣኔ አንድ የጋራ መነሻ አለው? ‹ኢትዮጵያ› የሚለው መጠሪያዋ ከምን/ከየት መጣ? ከግብፅና...

ትምህርታችን ይጕረፍ ቋንቋችን ይፍሰስ

"ትምህርታችን ይጕረፍ ቋንቋችን ይፍሰስ፤ ጐርፉ ማዕበሉ አፍሪቃን ያልብስ፤ ኤውሮፓንም ያርካ እስያን ያርስ፤ ወዳሜሪካንም ይጋልብ ይገሥግሥ፤ እኛንም ያጥምቀን እንደ ዮርዳኖስ፤ ቀድሞ የተጣፈው በጥቍር ክርታስ፡ መጽሐፈ ዕዳችን እንዲደመሰስ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።" ኪዳነ...

ለምን በኢትዮጵያዊነታችን መኩራት እንደሚገባን

… የቀጠለ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ ኢትዮጵያውያን እና ትወውልደ ኢትዮጵያውያን በሞላ በሚከተሉት ምክንያቶች በኢትየጵያዊነታቸው ሊኮሩ ይገባል፡፡ የኩራቶቹ ኹሉ ምክንያቶች ለመዘርዘር ጊዜ ስለሚፈጅ ጥቂቶቹ ብቻ ይቀርባሉ፡፡ ኢትዮጵያ በሳይንስም...

የኢትዮጵያዊነት ምንነት መግለጫ

ከፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ ኢትዮጵያዊ መኾን እጅግ የሚያኮራ ነገር መኾኑን ባለመገንዘባችን እና ‹ኢትጵያ› የሚለውን ቃል ትክክለኛ ፍቺ ባለማወቃችን፣ አንዳንዶቻችን በኢትዮጵያዊነታችን እናፍራለን፡ ‹ኢትዮጵያዊነት› ማለት ምን ማለት እንደኾነ...

ቅንጭብ፡- ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ጥበብን ሲገልጽዋት

…የልብ ሥሯ ወዲያና ወዲህ በማለት መቅበዝበዝ ሳይኖርባት መጽናት (መታገስ) ነው፤ የዕውቀትም ሥሯ ማመስገን ሲሆን ፍሬዋ ዕረፍትና ሰላም ነው፡፡ (አንጋረ-ፈላስፋ፣ ገጽ-22) የዕውቀት ሥር መሠረቷ ሃይማኖት፣...

ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሀገር ናት?

(የዚህ ጽሑፍ መነሻ  ነፍሱን ይማረውና ገሞራው (ኃይሉ ገ/ዮሐንስ) ነው፤ ከዚያም እኔ የሚጨመረውን ጨምሬ አሻሻልኩት፤ ከዚህ በፊትም በሌላ ብሎግ ላይ ለጥፌው ነበር፡፡ የፈለገ ቀረ የሚለውን...

ዜናዎች

የአገር ውስጥ የውጭ ወቅታዊ ዜናዎች ይቀርቡበታል::

መጽሐፍ ቤት

የተለያዩ መጽሐፎች በሶፍት ቅጅ ይቀርቡበታል

ጥበበ ፊደል

የፊደል የት መጣነት፣ የፊደል ፍልስፍና፣ ፊደልና ቁጥር ተራክቦ፣ የፈደል ምሥልና ድምፅ፣ ፊደል ከሌሎች አልፋቤቶች ጋር ያለው አንድነትና ልዩነት፣ የፊደል መጨመር መቀነስ ጉዳይ፣…  ከራስ ትዝብትና አስተያት...

ቅኔ ቤት

የቅኔ ጥበብ ፍልስፍና፣ ስልት፣ ዓይነት፣ አመጣጥ፣...

ጥንታዊት ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያውያን ጥንታዊ ሥልጣኔዎች ይተነተኑበታል

ዋና ቤት

የኢትዮጵያውያን ጥበባት ምኅዳር:- ሥልጣኔ፣ ፍልስፍና፣ ቅኔ፣ ባሀል፣ ሥነ ጽሑፍ፣ ፊደል፣ መጽሐፍ፣...