ቅኔ ቤት

ቅኔና ፍልስፍና፣ የቅኔ አመጣጥ፣ የቅኔ ጎዳናዎችና የአፈታት ስልት፣ የግዕዝ ቅኔ፣ የአማርኛ ቅኔ፣ የጉት ቅኔ፣ አምስተኛው ጉባኤ፣ (ለዛዊ የአባቶች ጨዋታ) እና የቅኔ ጠቢባን (የቀለም ቀንድ) ታሪክ እየተሰበሰቡና እየተተነተኑ ይቀርቡበታል፡፡