ጦማሪው

ጦማሪው ካሣሁን ዓለሙ ወልዴ ይባላል፤ በትምህርት ደረጃ በኢኮኖሚክስ እና በፍልስፍና ትምህርቶች እስከ ኹለተኛ ዲግሪ ዘልቋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ በአንድ  መ/ቤት ውስጥ በሙያው እየሠራ ይገኛል፡፡

ዋና ዋና የሚያተኩርባቸው የዕውቀት ክፍሎች ፍልስፍና በተለይም ሥነ አመክንዮ ክፍል ሲሆን የኢትዮጵያውያንን የጥንት ፍልስፍናዊ አስተምህሮ በሚመለከት የጥናት ዕቅድና ዝግጅት አለው፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሥልጣኔ ለዓለም ሁሉ ሥልጣኔዎች መሠረት ነው ብሎ ያምናል፡፡ በሃይማኖት ዙሪያም የራሱ የሆነ ጥቅል ግንዛቤ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝና ተከታይ ነው፡፡

በትርፍ ጊዜ የክርክር ጽሑፎችን፣ የተለያዩ መጣፎችንና ግጥሞችን ይጽፋል፡፡ በዚህ ዙሪያም ከአሁን በፊት ‹መሠረታዊ ሎጅክና ሕጸጽ›፣ ‹ብዕረ ገሞራ›(ግጥም)፣ ‹ሀልዎተ እግዚአብሔር›፣ ‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› የሚሉ መጽሐፎችን አዘጋጅቶ ለአንባብያን አቅርቧል፡፡ ለወደፊትም ለኅትመት ያዘጋጀቸውና ለማዘጋጀት ያሰባቸው ሥራዎች አሉት፡፡

ይህችን መጦመሪያ ገጽ ያሉትን አሳቦች ለማንሸራሸሪያነት  ከፍቷል፡፡

The owner of this blog is known as Kassahun Alemu Woldie. He has got Masters of Arts in Economics and Philosophy from Addis Ababa University. He gives high emphasis on the study of philosophy, especially in logic as well as religion. He has also looking for studying program on ancient Ethiopian thoughts because he believes that ancient Ethiopian civilization was the source of ancient world civilization. Regarding religion he is follower of Ethiopian Orthodox Tewahdo Church.

 During his rest and leisure of time he has habit to write argumentative treatises, a sort of articles and poetry. Up to now He has written four books which are known as ‘Meseretawi Logic ena HETSETS (Fundamental Logic and Fallacy), Biere Gemora (Erosion of Pen), Helewote Egizeabher (Existence of God) and Qinie-Zeflsuf (Poetry of the Philosopher). For the future, he has readiness to publish his writings.

This blog is opened to share his ideas.