ስለ መሪ ራስ አማን በላይ

በ1997 ዓ.ም ገደማ ከአማን በላይ መተዋወቅ እንደጀመርን በየጊዜው እየተደዋወልን ለረጅም ሰዓቶች በስልክ እናወራ ነበር። ለሀገሩ ሰው ያለውን ሁሉ ዕውቀት የማካፈል ምኞት ስለነበረው አብዛኛውን ጊዜ የሚናገረው እርሱ ነው። እጅግ ሰፊ ትንታኔና ሐተታ ማቅረብ ይችል ነበር።

via መሪራስ አማን በላይ (፲፱፻፵፪-፳፻፱) — ሰምና ወርቅ

Please follow and like us:

2 COMMENTS

  1. ሰላም የመሪ ራስ አማን በላይ መጽሃፍን ማግኘት የምችልበትን መንገድ ብትጠቁመኝ; አመሰግናሁ

  2. በአሁኑ ሰዓት አብዛኞቹ መጽሐፎች በገበያ ላይ ይገኛሉ፤ በተለይ ደግሞ በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ ወደ ሰሜን ማዘጋጃ መውጫ መጽሐፍ የሚሸጡ ነጋደዎች ጋር ሁሉንም ማግኘት እንደሚቻል እርግጠኛ ነኝ፡፡

Leave a Reply