‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› መጽሐፍን በቀላሉ በስልክዎ ያንብቡ

ከአገር ውጭም ኾነ በአገር ውስጥ የምትገኙ የዚህ ብሎግ ተከታታዮች፣ ‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› የሚለው መጽሐፌ በሎሚ የአንድሮይድ  አፕልኬሽን (Lomi books  Store ተለቋል፤ መጽሐፉን ለማውረድ መጀመሪያ አፕልኬሽኑን በነፃ በማውረድ ስልክዎ ላይ ይጫኑት፤ ከዚያም  በውጭ የምትገኙ በ10 ዶላር (በክሬዲት ካርድ) በአገር ውስጥ የምትገኙ ደግሞ በ20 ብር የሞባይል ካርድ ገዝታችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ፡፡ ከመጽሐፉ ብዙ ቁምነገሮች እንደምታገኙ እምነቴ ነው፤ መልካም ንባብ፡፡  በቅርቡም ሌሎች መጻሐፎቼንም በዚህ መልክ እንዲደርሳችሁ አደርጋለሁ፡፡

IMG_20171028_185337

Please follow and like us:
error

2 COMMENTS

Leave a Reply