ትምህርታችን ይጕረፍ ቋንቋችን ይፍሰስ

“ትምህርታችን ይጕረፍ ቋንቋችን ይፍሰስ፤

ጐርፉ ማዕበሉ አፍሪቃን ያልብስ፤

ኤውሮፓንም ያርካ እስያን ያርስ፤

ወዳሜሪካንም ይጋልብ ይገሥግሥ፤

እኛንም ያጥምቀን እንደ ዮርዳኖስ፤

ቀድሞ የተጣፈው በጥቍር ክርታስ፡

መጽሐፈ ዕዳችን እንዲደመሰስ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።”

ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

(ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (አለቃ)፤ መዝገበ ፊደል፤ ገጽ፡32)

Please follow and like us:
error

Leave a Reply