ዋና ገጽ

ዘጦቢያ፡- የኢትዮጵያ ጥበብ ምኅዳር፤ በተለይም ዋና ዋናዎቹ የኢትዮጵያ ጥበባት፡- ቅኔ፣ ፊደል፣ ተጠየቅ ልጠየቅ፣ ሥነ ጽሑፍ፣ አንድምታ ትርጓሜ… ይተነተኑበታል፤ ወቅታዊ ጉዳይች ይጠየቁበታል፤ ይሞገቱበታል፤ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሥልጣኔ ማሳያዎች ይቀርቡበታል፤ የጠፉና የማይገኙ መጽሐፎችና ጥናታዊ ጽሑፎች በሶፍት ቅጂ ይለቀቁበታል፡፡