ዘጦቢያ፡- የኢትዮጵያ ምኅዳር

በዚህ ድረ ገጽ የኢትዮጵያ የጥበብ ምኅዳር፤ በተለይም ዋና ዋናዎቹ የኢትዮጵያ ጥበባት፡- ቅኔ፣ ፊደል፣ ተጠየቅ፣ ሥነ ጽሑፍ፣.. ይተነተኑበታል፤ ወቅታዊ ጉዳይች ይጠየቁበታል፤ ይሞገቱበታል፤ የጠፉና የማይገኙ መጽሐፎችና...

የኦሮሞ ብሔርተኝነት ተፈታታኝ ተግዳሮቶች

(ዩሱፍ ያሲን፣ ‹ኢትዮጵያዊነት፣ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት›፣ 2009፣ ገጽ 254-267፤ ጽሑፉ ትንሽ እረዘም ቢልም በትግስት አንብቡት፤ በተለይ አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማነጻጸር...

ተቃውሞ ስብዕና ክርክር (Argument against the person- Argumentum ad Hominem)

(ካሣሁን ዓለሙ) ‹አህያውን ፈርቶ ዳውሉን› እንዲሉ ብዙውን ጊዜ ሰዎች የክርክር በቂ ማስረጃ ወይም ምክንያት ማቅረብ ሲያቅታቸው ክርክሩን ይተውና የክርክሩን አቅራቢ አካል (ሰው) ሰድበው በማዋረድ ወይም...

የሕዝብ ቅስቀሳ ሕጸጽ (Appeal to people Fallacy- Argumentum ad populum)

(በካሣሁን ዓለሙ) ‹በመጠን፣ በመልክ፣ በቋንቋ፣ በአስተዋይነት፣ በቀለምና በአኗኗር ኹኔታ ሰው ቢለያይም በጠቅላላ ፍላጎታዊ ገመድ በመታሠር ግን አንድ ይኾናል፡፡› እንዲሉ፤ እያንዳንዱ ሰው መፈቀርን ይሻል፤ የተከበረ ዋጋ...

ሕጸጽ (Fallacy)

ልብ አንለውም እንጂ ንግግሬቻችን፣ ውይይቶቻችን፣ ክርክሮቻችን እና እነዚህን የምናቀርብባቸው መንገዶች በስህተት የተሞሉ ናቸው፤ ይህንን ልማድ በማስተዋል ማረም ያስፈልጋል፤ ለዚህ ደግሞ የሚያግዘው ተጠየቃዊ አስተሳሰብን ማጎልበትና...

ያልዘሩት አይበቅልም (ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ ጽሑፍ ነው) 

(ከኮቴቤው የሻው ተሰማ) ገና ሕጻን እያለሁ ነበር ለአያቴ ያለኝ ፍቅር በትንሷ ልቤ ውስጥ እየሰደደ ያኮረተው፡፡ ምን ላድርግ ያስጨፍረኛል-ያጫውተኛል- ፍንድቅድቅ እስክል፡፡ አሻ ቅምጥሻ… ቅምጥሻ ሚስትህ ማናት፣ ጦጢት ናት- ጦጢት...

ቀ/ኃ/ሥላሴ እና አሥመራ

"አሥመራ ያደገችው በቀ/ኃ/ሥላሴ ዘመነ መንግሥትና በደጃዝማች ሐረጎት ዐባይ ከፍተኛ ጥረት ነው ማለት ይቻላል፡፡ ሐቅን ለመሸፈን ካልተፈለገ በስተቀር፡፡ ለምሳሌ የአሥመራ ኤክስፖ በ1961 ዓ.ም የተካሄደውንና በግልጽ የተቀመጠውን...

‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› መጽሐፍ ምን ይዞ መጣ? ምንስ ይጎድለዋል?

ከጥበብ ፈለቀ ብሎብኝ ፍልስፍና ነክ የሆኑ መጽሐፎች ለማንበብ ይማርኩኛል፡፡ ለዚህ በጋዜጣ፣ በመጽሔት፣ ማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በመተለያዩ መገናኛ ብዙሃኖች በፍልስፍና ዙሪያ የሚሠጡ አስተያየቶችን ቀድሜ ለመመልከት ጉጉት ያድርብኛል፡፡...

‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› መጽሐፍ ምን ይዞ መጣ? ምንስ ይጎድለዋል?

ከጥበብ ፈለቀ ብሎብኝ ፍልስፍና ነክ የሆኑ መጽሐፎች ለማንበብ ይማርኩኛል፡፡ ለዚህ በጋዜጣ፣ በመጽሔት፣ ማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በመተለያዩ መገናኛ ብዙሃኖች በፍልስፍና ዙሪያ የሚሠጡ አስተያየቶችን ቀድሜ ለመመልከት ጉጉት ያድርብኛል፡፡...

Funny and Smart Logic

Logic: René Descartes René Descartes is sitting in a bar, having a drink. The bartender asks him if he would like another. "I think not,"...

የቅኔና የፍልስፍና ፉክክር (፭)፡- ቅዱስ አውጉስጢን

በካሣሁን ዓለሙ መግቢያ ቅኔ ከፍልስፍና ጋር ባለው ጉንኙት ዙሪያ የምናደርገውን ምርመራ በግሪክ ፈላስፎች ዙሪያ ተሸከርክረን፣ ባለፈው ሣምንት የአርስቶትልን ክርከር ዐይተን ነበር ያቆምነው፤ ለዛሬው ቅዱስ አውጉስጢን (St....

የቅኔና የፍልስፍና ፍክክር (፬)፡- ሊቁ አርስቶትል

በካሣሁን ዓለሙ ባለፈው ከግሪክ ፈላስፎች መካከል የሶቅራጥስና የፕሌቶን የቅኔ ዕይታ ተመልክተናል፤ በዛሬ መጣጥፌ ከአርስቶትል እስከ አውጉስጢን ያለውን የቅኔ ዕይታ ለማቅረብ ቃል ብገባም ሊቁ አርስቶትል...

የቅኔና የፍልስፍና ፉክክር 3፡- በሶቅራጥስና በፕላቶ ዕይታ

በካሣሁን ዓለሙ ባለፈው መጣጥፍ የቅኔ ጥበብ ጥንታዊነትንና አጠቃላይ በፈላስፎች ያለው ዕይታ በዘመናት ምን ይዘት እንዳለው ተመልክተናል፤ በዚህኛው መጣጥፍ ደግሞ ከፍልሱፋኑ የኹለቱን የሶቅራጥስንና የፕላቶ ተፅእኖ ይዘት...

የቅኔና የፍልስፍና ፉክክር (፪)

ካሣሁን ዓለሙ ባለፈው ቅኔና ፍልስፍና በመደነቅ መሠረታቸው እና የተፈጥሮን (የእውነትን) ምሥጢር ለመግለጥ በመጣራቸው አንድነት ቢኖራቸውም በስልታቸው ቅኔ ሰምና ወርቅን (ኅብርነትን)፣ ፍልስፍና ደግሞ አመክንዮን (ምክንያታዊነትን)...

የቅኔና የፍልስፍና ፉክክር ፩

በካሣሁን ዓለሙ ቅኔና ፍልስፍና ጥንታዊ እና የዓለም ገዥ ዕውቀቶች ናቸው፤ በገዥነታቸውም በፈላስፎች ዘንድ ፉክክርና አታካራ አለባቸው። ስለ የቅኔ ፍልስፍና ስናወራም በቅኔና በፍልስፍና ዕሳቤዎች ውስጥ ያለ...

ሃይማኖት፣ ፍልስፍ እና ሳይንስ ያላቸው ግንኙነት (በዲያግራም)

(በካሣሁን ዓለሙ) (የጽሑፉ ሐሳብ ከዲያግራሙ ጋር የተናበበ ስለኾነ እያስተያዩ እንዲያነቡት ይጋበዛሉ፤ ጽሑፉ ‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› በሚለው መጽሐፌ ውስጥም ተካቶ ይገኛል፡፡) የትኛውም የዕውቀት ፅንሰ-ሐሳብ ከዚኽ ድያግራም እንደማይወጣ ማስተዋል ጠቃሚ...

ትኩርት ያላገኘው ባህላዊ የተጠየቅ ልጠየቅ ክርክር ጥበብ

በካሣሁን ዓለሙ (ይህ ጽሑፍ በውይይት መጽሔጽ ቁ.19 ታትሞ የወጣ ነው) መንርደሪያ እኛ ኢትዮጵያዊያን በባህላችን የሚደነቁ ጥበባትን በተለይም የዳበረ የራሳችን ባህላዊ (ልማዳዊ) የትችትና የክርክር ባህል ያለን ሕዝቦች ብንኾንም...

‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› መጽሐፍን በቀላሉ በስልክዎ ያንብቡ

ከአገር ውጭም ኾነ በአገር ውስጥ የምትገኙ የዚህ ብሎግ ተከታታዮች፣ ‹ቅኔ-ዘፍልሱፍ› የሚለው መጽሐፌ በሎሚ የአንድሮይድ  አፕልኬሽን (Lomi books  Store ተለቋል፤ መጽሐፉን ለማውረድ መጀመሪያ አፕልኬሽኑን በነፃ...