የቅኔ ዘፍልሱፍ መጽሐፍ መግቢያ

 ፍልስፍና ከትምህርቶች ኹሉ ተወዳጁ ዕውቀት ነው፤ ተወዳጅ ሊኾን የቻለውም የተፈጥሮ (ፍጥረታት)፣ የሰውና የእግዚአብሔር ቅኔያዊ መስተጋር ስለሚመረመርበት ነው፡፡ ማለትም የተፈጥሮ ምንነትና መስተጋብር፣ የሰው ልጆች የዕውቀት፣...

ቅኔ የፍልስፍና ላዕላይ ጥበብ

(በካሣሁን ዓለሙ) መስከረም 13 ቀን 2010 ዓ.ም በወጣዉ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ብሩህ ዓለምነህ የተባለ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር እና ‹የኢትዮጵያ ፍልስፍና› የሚል መጽሐፍ ደራሲ...

የዕውቀት መፍለቂያው ልቦና፣ ሕሊና ወይስ የስሜት ሕዋሳት?

‹ልቦናን› ስናነሣ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ ‹የዕውቀት መፍለቂያው ምንድን ነው?› የሚለው ጥያቄ ነዋ! የዕውቀት ምንጩን ማወቅ ደግሞ ጭንቅ ነው፤ ምክንያቱም የዕውቀት የመገኛ ምንጩና አገኛኘቱ...

የሸቃዩ ትዝብት

(በካሣሁን ዓለሙ) ሽቀላ የጀመርኩት መጽሔቶችን ጮኾ በመሸጥ ነው፤ የመጽሔት ሽቀላን ታሪክ አረሳውም፤ ብዙ ነገሮችንም ታዝቤበታለሁ፤ ምሁራን የሚያነቡትንም ለማወቅ ችያለሁ (ምሁራን የሚያውቁት በማንበብ አይደል!)፡፡ መጽሔት ስሸቅልም...

ስለ መሪ ራስ አማን በላይ

በ1997 ዓ.ም ገደማ ከአማን በላይ መተዋወቅ እንደጀመርን በየጊዜው እየተደዋወልን ለረጅም ሰዓቶች በስልክ እናወራ ነበር። ለሀገሩ ሰው ያለውን ሁሉ ዕውቀት የማካፈል ምኞት ስለነበረው አብዛኛውን ጊዜ...

ፍልስፍና-ቅኔ (ጥበበ-ቅኔ) ፪

(በከሣሁን ዓለሙ) መጀመሪያ ይህንን link ማንበብ ጠቃሚ ነው፡፡ ቅኔ ለምን ከኹሉም በላይ የሚታይ ዕዉቀት ኾነ? ነዉ ሊቃውንቱ ከዚያም ባለፈ እንደእነ ከበደ ሚካኤልና መንግሥቱ ለማ ዓይነት ምሁራን...

ጥበበ-ቅኔ (የቅኔ ፍልስፍና)-፩

(በካሣሁን ዓለሙ) ‹ዕዉቀት ቢወዳደር ድርሰት ቢፎካከር፣ ሁልጊዜ ቅኔ ናት የድርሰቱ ጀምበር፡፡› ከበደ ሚካኤል መዳረሻ የቅኔን ምንነት ተረድቶ ለማስረዳት የቅኔዉ ባለቤት መኾንን ይጠይቃል፤ ችግሩ አልጠግብ ባይ ወይም ችግረኛ ‹የማትሞላ ዓለም›...

የጥበብ መጀመሪያ መደነቅ ወይስ እግዚአብሔርን መፍራት?

(በካሣሁን ዓለሙ) የሀገራችን የጥበብ አረዳድ ‹እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው› በሚለው በጠቢቡ ሰለሞን መርህ ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ሶቅራጥስ ደግሞ ‹መፈላሰፍ በመደነቅ ትጀመራለች› በማለት ገልጽዋል፡፡ እነዚህ...

ፍልስፍና= ፍቅረ-ጥበብ= የእውነት፣ የዕውቀትና የመልካምነት ቅኔ

-በካሣሁን ዓለሙ- ታላቁ ሊቅ ሶቅራጥስ በአንክሮ መጠበብ (ፍልስፍና) እንደምትጀመር ተናግሯል አሉ፡፡ ግን ምን ስለሆነች ነው ጥበብ የምታስደምመን? ምን ስለሆነች ነው በፍቅር የምታሳብደው? ‹በቅድሚያ ማወቅ መተዋወቅ›...

መኑ ውእቱ ፍልሱፍ- ፈላስፋ ማን ነው?

(በካሣሁን ዓለሙ) ፍልስፍናን እማራለሁ› ብዬ ት/ቤት ብገባ፣ መምህሩ ‹ፍልስፍና ምንድን ነው?› ብሎ መልሶ እኔኑ ጠየቀኝ፤ ‹ካወቅኩትማ ለምንስ ልማረው ብዬ ሒሳብ ከፈልኩ?› አልኩኝ፤ ‹ታዲያ ፍልስፍናን በገንዘብ ልተገዛ...

ምሲዮኖችና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ምንና ምን ነበሩ? ከአለቃ አያሌው ታምሩ...

‹‹የላይኛውን ዓይኔን ወስዶ የውስጡን አበራልኝ› የሚሉት አለቃ አያሌው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያ በሊቅነታቸው ከሚታወቁት ሊቃውንት አንዱና ግንባር ቀደሙ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ የእኝህን ታላቅ ሊቅ...

በደርግ አብዮታዊ አገዛዝ ዙሪያ የተደረጉ የደራሲያን ሥላቆችን ምንያህል ያውቃሉ?

ለአብነት ያህል የአለቃ እንባቆም፣ የአቤ ጉበኛ፣ የጳውሎስ ኞኞን እና የመንግሥቱ ለማን ሥላቆች እናስታውስ እስቲ፡፡ ሥላቃቸውን በተራ ንግግር ሳይሆን በግጥም ያቀረቡት አለቃ እንባቆም ናቸው፡፡ ግጥማቸው...

መቀነትሽን አጥብቂ

(የኮተቤው የሻው ተሰማ) የዕድሜሽን ተውሳክ-ተቀጥላ፣ በመሐፀንሽ ስትቋጥሪ፣ ያበሳሽን ቀነ ገደብ፣ ስትቀንሽ- ሰትደምሪ፣ በትኩስ-በበራዱ፣ ቃር ማቅለሽለሽ… ስትጀምሪ፣ ዶሮ መረቁ ቢያርብሽ፣ ወጡ በቅመም ባይጥም፣ ‹ቅሪት ያምራታል› ተብሎልሽ፣ ለደንታሽ ደንታ ባይሰጥም፣ ፍሪዳ ባይጣልልሽ፣...

ጥንታዊቷ የመካነ ሥላሴ ቤተ ክርሲቲያን

የመካነ ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የምትገኝ ናት፡፡ ከአዲስ አባባ 476 ኪ.ሜ. እንዲሁም ከደሴ ከተማ 76 ኪ.ሜ....

መኪናው ሥልጣን

(በካሣሁን ዓለሙ) ሥልጣን መኪና ነው- የሕዝብ መገልገያ፣ አንዱ ትቶ ሲወርድ- ለአንዱ መሣፈሪያ፤ መሪውም ሹፌር ነው- መኪና እሚነዳ፣ መጠንቀቅ ያለበት- ሕዝብ እንዳይጎዳ፡፡ ተሣፋሪዎቹም- የመኪና ወንበር፣ በሥልጣን ማገልገል በሌላ እስኪቀየር፤ በመጠንከር ይሥሩ- ትተው...

የአበው የክርክር ጥበብ፡- አለቃ አያሌው እንደ ማሳያ

(በካሣሁን ዓለሙ) ክርክር የሰው ልጆች የአስተሳሰብ መሞረጃና ማቃኛ ዘዴ ነው፡፡ ይህም ዘዴ አንድን የይገባኛል ጥያቄ በማስረጃ አስደግፎ በምክንያት ማረጋገጥን ወይም መቃወምን ይመለከታል፤ ስለሆነም ክርክር በአንድ...

ካምስተኛው ጉባዔ- ያባቶች ጨዋታ፡- ያለቃ የማነ ብርሃን ቅኔያዊ የጨዋታ ተረብ/ትችት

  አበው የአገራችን ሊቃውንት በንግግር ለዛቸው የተካኑ፣ በጨዋታቸውም ተራው ሰው ሳያውቅ የሚተርቡና የሚተራረቡ፣ አባባላቸው በአእምሮ ላይ የሚጻፍ እንጂ የማይዘነጋ ነበሩ፤ ናቸውም፡፡ በተለይ የሚያዩትንና የሚታዘቡትን ነገር...

ሙግት በእግዚአብሔር ጠባያት

(በካሣሁን ዓለሙ) (ማስታወሻ፡- ከዚህ በፊት በሀልዎተ-እግዚአብሔር ዙሪያ በሻይ ቤት የተደረገ ሙግት በሚል ርዕስ ከአንድ ኢ-አማኝ ጋር ባደርግነው ውይይት ባለመግባባታችን ተለያይተን እንደነበር፤ ከዚያም  በኢ-ሜይል አድራሻዬ እግዚአብሔር...

ጠባያተ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ባሕሪያት)

(በካሣሁን ዓለሙ) (ማስታወሻ፡- (1) የሻይ ቤት ሙግት ከሚለው የቀጠለ እና ‹ሀልዎተ እግዚአብሔር› በሚለው መጽሐፌ በምዕራፍ ሦስት የተካተተ ነው፤ (2) ህልውናን በሚመለከት የተሰጠው ወሰነ ትርጉምም (definition)...

በቀለ ተገኝ ስለፊደል

በቀለ ተገኝን ‹‹የምዕራባውያ ፍልስፍናና ሥልጣኔ ታሪክ ፩›› በሚል በ1985 ዓ.ም› ባሳተመው፣ በከፍተኛ የአማርኛ ቋንቋና የሥነ-ጽሑፍ ችሎታው የተራቀቀበትን መጽሐፉን እየተገረመ ያነበበ ያውቀዋል፤ መጽሐፉን ያላነበበ ካለ...