ተጨዋቹ ዳኛ

ተጨዋችም ዳኛም ኾኖ የሰው ልጅ፣ኳሷን ምድራችንን ቢይዝ በራሱ እጅ፣ጨዋታው አልጣመምማንቀርቀብ!ማንቀርቀብ!ማንቀርቀብ ኾነ እንጂ!

‹የጨው ተራራ ሲናድ ፣ ሞኝ ይስቃል ብልህ ግን ያለቅሳል›

ፀጋየ ገ/መድኅን

‹ኑቢያም ፣ ጥንታዊ ጥቁር ግብፅም፣ የዛሬይቱ ጅቡቲም፣ ጥንታዊቱ ሳቢያም፣ ልክ እንደ ኢትዮጵያ የዘር ግንድ ምንጫችን፣ የነሱም መነሻቸው የኩሽ ነገድ ነው፡፡ በኋላ ግን ሁላችንም ከሞላ ጎደል ከሴም ነገድ ጋር ተቀይጠናል፡፡ ቋንቋዎቻችንም፣ ባህሎቻችንም፣ ሥልጣኔዎቻችንም፣ ተወራራሾች ሆነዋል፡፡ አንዲት ምሳሌ ልጥቀስ ክርስቶስ በሰበከበት በአራማይክ ወይም አረማዊኛ ቋንቋ ውስጥ ብዙ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ቋንቋዎች ግሦች ይገኙበታል፡፡ ይኸ ሊሆን የቻለው በታሪክ ሂደት ነው እንጂ፤ በሥነ ብዕር ረጅም መተሳሰር ነው እንጂ እንዳው በአቦ ሰጡኝ አጋጣሚ አይደለም፡፡

የዓባይና የአትባራ ወንዞች ለየብቻቸው ከጣና ሐይቅ ወጥተው፣ በጥንታዊት ኑቢያ አትባራ (አድባራ) ከተማ እንደገና በሚገናኙበት ወረዳ ውስጥ ከነባለቅኔው ተዋናይ ኤኬራ ኔፍራት (ውሂብ ነፍስ) ጀምሮ እስከ ነቢዩ ሄኖክ (የአምላክ ተምሳል) ድረስ፣ በኋላም ከእነ ቅዱስ ያሬድ (የፀሐይ ንጉሥ እጅ)፣ እስከ ሊቁ ቅኔ በጉንጬ ድረስ፣ ከዚያም ከደራሲው ንጉስ ከቅዱስ ላሊ በላ (የፀሐይ ፀሐይ ዙፋን) እስከነ ሊቁ ገብረ ክርስቶስና ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ድረስ፣ ዛሬም ከነቀኝ ጌታ የፍታሔ ንጉሤ እስከነ ክቡር ባለቅኔ ከበደ ሚካኤል ድረስ፣ በተለይ ውድ ሕይወታቸውን ለአገር አንድነት መስዋዕት መክፈል ላይ እስካሉት ነፃ ጋዜጠኞች ድረስ፣ የብዕር ሀረግ የሚመዘዘው ከጥንት ኢትዮጵያዊነት የዘር ግንድ ነው፡፡ ከበደ ሚካኤል ‹እኛ የምንጽፈው በቀለም ሳይሆን በደማችን ነው › ያሉት ይህንኑ የብዕር ደም ሥር የዘር ሀረግ ነው፡፡

አዎን፣ ያልዘሩት አይበቅልም፡፡ የብዕር አባቶቻችን  የጨው ተራሮቻችን ናቸው፡፡ ‹የጨው ተራራ ሲናድ ፣ ሞኝ ይስቃል ብልህ ግን ያለቅሳል› መባሉ፣ አንድ ነገር ተገነጣጥሎ ሲሞት የተሰባበረ አጥንቱን መልሰው የሚገጣጥሙት፣ የጨው ተራሮቻችን፣ የብዕር አባቶቻችንና ወራሾቻቸውና ወጣት የብዕር  ልጆች ስለሆኑ ነው፡፡ ያልዘሩት አይበቅልም ማለታችን ለዚሁ ነው፡፡›

  ጦቢያ ጋዜጣ ጽቅ11፣ ቁ.9 1996

እግዚአብሔር ለምን ሰው ኾኖ መገለጥ አስፈለገው?

ለአዳም ካሣ በመክፈልና የእግዚአብሔርን ትክክለኛ ፍትሕ በመጠበቅ ሞትን ለመሻር የተደረገ መገለጥ * * * የተወለደ ከአዳም፣ መሬት ያልገዘ የለም፡፡ ግብሩን መገበር አቅቷቸው፣ ገና ብዙ ዕዳ አለባቸው፡፡ * * * ለክርስቶስ በስብዕና...

ሀልዎተ እግዚአብሔር (Existence of God)

መግቢያ የ20ኛው መ/ክ/ዘ ከየትኛውም የታሪክ ጊዜ በበለጠ ሳይንሳዊ ዕውቀት የመጠቀበት ክፍለ ዘመን እነደነበር ይታወቃል፡፡ ዘመኑ ሳይንሳዊ አስተሳሰብ የመጠቀበት ብቻ አልነበረም፤ በተቀራኒውም ዓለም በጦርነት የታመሰችበትና በኢ-ሞራል...

ጥበበ-አመክንዮ ዘጥንታዊት ኢትዮጵያ

በዚህ ርዕስ ዙሪያ የሚከተሉት ጉዳዮች ግልፅ ሆነው መታየት ይኖርባቸዋል፡፡ የአመክንዮ መርሆዎች የጥንታዊት ኢትዮጵያ አስተምህሮ ሁኔታ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አስተምህሮ ከአመክንዮ መርሆዎች ጋር አብሮ የሚሔድ መሆኑ ከዚህ በላይ የጠቀስናቸውን መሠረታዊ...

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? ዘይእዜ (ቅኔ) ይሄሎ ቃል በተቃውሞ፣ ወለድኩ ቃል ለእመ ትቤ ድንግል ለአዝማድ ዮሴፍ ወሰሎሜ እስመ አብ እም ቅድመ ዓለም ወለድክዎ ይብል፤ ወከመ ኢይትክሐድ አብ ከመ መልከአ አብ...

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? ዘይእዜ (ቅኔ) ይሄሎ ቃል በተቃውሞ፣ ወለድኩ ቃል ለእመ ትቤ ድንግል ለአዝማድ ዮሴፍ ወሰሎሜ እስመ አብ እም ቅድመ ዓለም ወለድክዎ ይብል፤ ወከመ ኢይትክሐድ አብ ከመ መልከአ አብ...

መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር

በገ/ሕይወት ባይከዳኝ 1916 ድጋሚ ኅትመት 1953 ይህንን መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2000 ዓ.ም. እንዳነበብኩት ላገኘው እንደማልችል በመገመት ከዚህ በታች ያስቀመጥኳቸውን ጥቅሶች ለቅሜ በማስታወሻዬ ላይ አሣረፍኩ፡፡ ከጊዜ በኋላ...

ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሀገር ናት?

1. የቀዳማዊ የሰው ልጅ (የአዳም) መገኛ 2. የጥንታዊ ታሪክ ባለቤት (ከዞንዶ ንጉሥ እስከ ነብር ሪፐብሊክ) 3. የጥንታዊ ሥልጣኔ ምንጭ (..የሱባ፣ የኬሜት፣የአዱሊስ፣የሮሃ፣ የአክሱም፣….) 4. የጥንታዊ ሃይማኖት መገኛ (ሐገ-ልቦና፣...

ወልዱ ዘምናለሽ ተራ

‹ምናለሽ ተራ ምናለሽ ተራ ‹በሌለ የለም› ታታሪነት ሀገር የምታስጠራ የመርካቶ ኩራት የዓለም አውራ፡፡› እያልሁ ሁልጊዜ እዘፍንላታለሁ፤ እዘምርላታለሁ፡፡ ምክንያም እናቴ ናታ! እንደ! ተወልጄ ራሴን ያገኘሁት እኮ! መርካቶ ምን አለሽ ተራ ነው፡፡...

ሃይማኖት፣ ፍልስፍና እና ሳይንስ ምን እና ምን ናቸው?

ሃይማኖት፣ ፍልስፍና እና ሳይንስ ግኑኝነት ያላቸው ፅንሳተ ሐሣባት ናቸው ወይስ የተለያዩና የማይገናኙ? ተያያዥ ፅንሳተ ሐሣብ ከኾኑ ግኑኝነታቸው እንዴት ነው? በተመጋጋቢነት ወይስ በሌላ? በተመጋጋቢነት ከኾነ...

ሃይማኖት

የሃይማኖት ምንነት፡- ሃይማኖት የሚለው ቃል ‹ማመን› እና ‹መታመን› የሚሉ ቃላትን ያቀፈ ፅንሰ-ሐሣብ ነው:፡ ‹ማመን› አንድ ‹ሰው› ወይም ‹አካል› የተናገረውን፣ የሠራውን፣ ያዘዘውን፣… አምኖ መቀበል ወይም በዚያ...

አበሳ መምህር

ብዙውን ጊዜ ስለመምህር  ሲነሳ የሚጠቀሰው “አዬ የመምህር ያለበት አባዜ፣ አስተዋይ ተማሪ ባጋጠመው ጊዜ” የሚለው የከበደ ሚካኤል ግጥም ነው፡፡ እኔን  ያጋጠመኝ ግን ሌላ አበሳ ነው፡፡ እስቲ ለማሳያ እንዲኾነኝ...

እልፍ አንድ ሺህ ወይስ ዐሥር ሺህ?

read in pdf ፩. ምክንያተ ጽሕፈት ይስማዕከ ወርቁ በቅርብ ጊዜ ባሳተመው ‹ተከርቸም› በሚለው 6ኛ መጽሐፉ ‹እልፍ(፼) ዐሥር ሺህን ሳይኾን አንድ ሺህን ይወክላል› የሚል መከራከሪያ አቅርቧል፡፡ እኔም...

ጥበበ-አመክንዮ ዘጥንታዊት ኢትዮጵያ

በዚህ ርዕስ ዙሪያ የሚከተሉት ጉዳዮች ግልፅ ሆነው መታየት ይኖርባቸዋል፡፡ የአመክንዮ መርሆዎች የጥንታዊት ኢትዮጵያ አስተምህሮ ሁኔታ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አስተምህሮ ከአመክንዮ መርሆዎች ጋር አብሮ የሚሔድ መሆኑ ከዚህ በላይ የጠቀስናቸውን መሠረታዊ...

ለምን ኢትዮጵያዊ ፍልስፍና…?

ለምን ኢትዮጵያዊ ፍልስፍና…?  በካሣሁን ዓለሙ  ‹የጥንታዊ ኢትዮጵያን ጥበብ› የሚዳስሱ መረጃዎችን ለመሰብሰብ ስውተረተር ‹Encarta 2009›ን ስለ ኢትዮጵያ ፍልስፍና ምን እንደያዘ ጠየቅኩት:: የአውሮፓ ነው ያለውን ከጥንታዊት...

Hello world!

Welcome to WordPress.com. After you read this, you should delete and write your own post, with a new title above. Or hit Add New...